You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ታላቅ ዜና
ታላቅ ዜና
«የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ያልተነገረለት ሥቃይ»
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
ሶማሌላንድ እና ኢትዮጵያ በሁለት ወራት ገደማ የመጨረሻውን ሥምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል
ሶማሌላንድ እና ኢትዮጵያ በሁለት ወራት ገደማ የመጨረሻውን ሥምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል
ሶማሌላንድ ዕውቅና የምታገኝበትን ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር በሁለት ወራት ገደማ ትፈራረማለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሶማሌላንድ ሚኒስትር ተናገሩ
በበልግ ወራት የጎርፍ አደጋ የሚያሰጋቸው የአፋር፣የአማራ፣የኦሮሚያ፣የሶማሊና ደቡብ ክልሎች
በበልግ ወራት የጎርፍ አደጋ የሚያሰጋቸው የአፋር፣የአማራ፣የኦሮሚያ፣የሶማሊና ደቡብ ክልሎች
በበልግ ወራት የአፋር ፣ የአማራ፣ የኦሮሚያ፣ የሶማሊ እና ደቡብ ክልሎች በከፍተኛ ደረጃ ለጎርፍ አደጋ ሊጋለጡ እንደሚችሉ በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ አስታወቀ።
የራያ አላማጣና አካባቢው ተፈናቃዮች ይዞታ
የራያ አላማጣና አካባቢው ተፈናቃዮች ይዞታ
ከራያ አላማጣና ሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው በቆቦ ከተማ አቅራቢያ በአንድ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ከቦታው እንዲለቅቁ መደረጋቸውን ተፈናቃዮች ተናገሩ፣
«ከታላቁ ህዳሴ ግድብ በቀን እስከ 250 ኪሎ ግራም የሚደርስ ዓሳ ይሰገራል»
«ከታላቁ ህዳሴ ግድብ በቀን እስከ 250 ኪሎ ግራም የሚደርስ ዓሳ ይሰገራል»
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሐይቅ ግድቡ ውሀ መያዝ ከጀመረ ወዲህ በተለይም ለዓሳ ምርት ምቹ መሆኑን በአካባቢው በዓሣ ማስገር ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ይናገራሉ፡፡
የመንግሥት መግለጫ፣የቀጠለው የቤቶች ፈረሳ ፣የህንጻዎች መደርመስ
የመንግሥት መግለጫ፣የቀጠለው የቤቶች ፈረሳ ፣የህንጻዎች መደርመስ
የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት መግለጫ፣በአዲስ አበባ በፒያሳና አካባቢው የቀጠለው ቤቶችን ማፍረስ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ የነበረ ህንጻ ተደርምሶ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ
«ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የውህደት ውይይት አልጀመርኩም» ህወሓት
«ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የውህደት ውይይት አልጀመርኩም» ህወሓት
ከህዝብ ተደብቆ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር የሚደረግ ውህደት የለም ሲል ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ገለፀ።
ተጨማሪ አሳይ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
አደገኛው የኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰት
በቅርቡ 170 ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ለመሻገር ጀልባ ሲሳፈሩ ሶማሌላንድ ላይ ተይዘዋል።
የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
ሙሳ ፋኪ ማኅማትን የሚተካው ቀጣዩ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል።
«የመንገድ ኮሪዶር ልማት»፣ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚዘጋጀው ሕግ
የኢትዮጵያ መንግሥት “የውጭ ሀገር ሰዎች የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ” የሚፈቅድ ሕግ እያዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ተናግረዋል።
የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነትና የወደብ ጥያቄ
የጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድን መግለጫ ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲም አጥብቀዉ ተቃዉመዉታል
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
የፈረሰችው ፒያሳ (የምስል ዘገባ)
ፒያሳ የተሟላ የከተማ ሕይወት መሠረት፣ መገለጫም ነበረች። አሁን ግን ፈርሳለች። አሁን ግን ፈርሳለች።
የቤኒሻንጉሉ የኃይማኖት አባት እና ተምሳሌት
ማስታወቂያ